Ketero

Album cover art for "Ketero" by Idan Raichel - עידן רייכל & The Idan Raichel Project - הפרויקט של עידן רייכל

Idan Raichel - עידן רייכל & The Idan Raichel Project - הפרויקט של עידן רייכל - Pop, Israeli Pop

Ketero

0 Plays

View Album

Lyrics

Language:

ሀገሬ አቢሲንያ የኔነቴ መለያ ልውሰድህ በኔ ጉያ ወደ ኢትዮጵያ መስከረም ወር ሲገባ ሲፈካ አደይ አበባ ተያይዘን እንግባ ወደ አዲስ አበባ ና ላሳይህ ቆንጆ ሀገር የናት የአባቴን መንደር እንድታይ የኔን ሀገር በል እንግባ ጎንደር መስከረም ደምቆ በአደይአበባ እንግባ በቦሌ አዲስ አበባ ፍቅር ፅናቱ ወይ መበርታቱ ይብሳል ጭንቀቱ አወይ ናፍቆቱ ዳገት ቁልቁለቱ ሀገሬ አቢሲኒያ የኔነቴ መለያ ልውሰድህ በኔ ጉያ ወደ ኢትዮጵያ መስከረም ወር ሲገባ ሲፈካ አደይ አበባ ተያይዘን እንግባ ወደ አዲስ አበባ በሌሊት ፈክቶ ኮከብ ሰማይም እናንሳ ፅዋችን እንበል ለሀይም ከዬሩሻላይም ልብህም አብሮ ከኔው ተጣምሮ ድም ድም ይላል እንደከበሮ እንያዝ ቀጠሮ

Rate this song

Rate this song

0/5.0 - 0 Ratings

5
0.0% (0)
4
0.0% (0)
3
0.0% (0)
2
0.0% (0)
1
0.0% (0)

Loading comments...

Credits

Writers
  • Idan Raichel - עידן רייכל
  • Abebe Melese - אבבה מלסה